# መቅሠፍት መቅሠፍት የሚባለው ብዙ ሕዝብ ላይ ጉዳት ወይም ሞት የሚያስከትል በሽታ ወይም ሌላ ሁኔታ ነው። * ብዙ መቅሠፍቶች ተፈጥሮአዊ ምክንያት ሲኖራቸው አንዳንዶቹ ግን በኀጢአታቸው ምክንያት ሕዝብን ለመቅጣት ከእግዚአብሔር የተላኩ ናቸው። * እስራኤል ከግብፅ እንዲወጡ ፈርዖንን ለማስገደድ በሙሴ ዘመን እግዚአብሔር አሥር መቅሠፍቶች ግብፃውያን ላይ አምጥቶ ነበር።