am_tw/bible/other/pit.md

8 lines
621 B
Markdown

# ጉድጓድ
ጉድጓድ ወደ መሬት በጣም ዝቅ ብሎ የተቆፈረ ድንጋይ ነው።
* ጉድጓድ እንስሳ ለማጥመድ ወይም ውሃ ለመፈለግ ሊቆፈር ይችላል። አንዳንዴ እስረኞችን ለማኖሪያ ጊዜያዊ ቦታ ሆኖም ያገለግላል።
* በአይሁድ ሕግ ርስቱ ላይ ያለው ያልተሸፈነ ጉድጓድ ውስጥ ሰው ወይም እንስሳ ወድቆ ቢጎዳ ላደረሰው ጉዳት ባለቤቱ ተጠያቂ ይሆን ነበር።
* በጣም ጥልቅ ጉድጓድ፣ “ጥልቁ” ተብሎም ይጠራል።