# ጉድጓድ ጉድጓድ ወደ መሬት በጣም ዝቅ ብሎ የተቆፈረ ድንጋይ ነው። * ጉድጓድ እንስሳ ለማጥመድ ወይም ውሃ ለመፈለግ ሊቆፈር ይችላል። አንዳንዴ እስረኞችን ለማኖሪያ ጊዜያዊ ቦታ ሆኖም ያገለግላል። * በአይሁድ ሕግ ርስቱ ላይ ያለው ያልተሸፈነ ጉድጓድ ውስጥ ሰው ወይም እንስሳ ወድቆ ቢጎዳ ላደረሰው ጉዳት ባለቤቱ ተጠያቂ ይሆን ነበር። * በጣም ጥልቅ ጉድጓድ፣ “ጥልቁ” ተብሎም ይጠራል።