am_tw/bible/other/pardon.md

7 lines
499 B
Markdown

# ምሕረት፣ ይቅርታ ማድረግ
“ምሕረት” ይቅር ማለትና ስል ተፈጸመው ኀጢአት አለመቀጣት ማለት ነው።
* ምንም እንኳ እኛ ኀጢአተኞች ብንሆንም በሞቱ መሥዋዕትነት በኩል ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም በገሃነም እንዳንቀጣ ምሕረት አደረገለን።
* በሕጉ መሠረት ባለ ሥልጣኖችም ለወንጀለኞች ምሕረት ማድረግ ይችላሉ።