# ምሕረት፣ ይቅርታ ማድረግ “ምሕረት” ይቅር ማለትና ስል ተፈጸመው ኀጢአት አለመቀጣት ማለት ነው። * ምንም እንኳ እኛ ኀጢአተኞች ብንሆንም በሞቱ መሥዋዕትነት በኩል ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም በገሃነም እንዳንቀጣ ምሕረት አደረገለን። * በሕጉ መሠረት ባለ ሥልጣኖችም ለወንጀለኞች ምሕረት ማድረግ ይችላሉ።