am_tw/bible/other/mystery.md

8 lines
745 B
Markdown

# ምሥጢር፣ የተደበቀ እውነት
መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን፣ “ምሥጢር” የማይታወቅ ወይም ለመረዳት የሚያዳግት አሁን ግን እግዚአብሔር የገለጠውን ነገር ያመለክታል።
* የክርስቶስ ወንጌል ባለፉት ዘመኖች ያልታወቀ ምሥጢር እንደ ነበር አዲስ ኪዳን ያመለክታል።
* ምሥጢር ተብሎ ከተገለጠ ነገር አንዱ የአይሁድና የአሕዛብ በክርስቶስ አንድ መሆን ነበር።
* ይህ ቃል፣ “የተሰወረ” ወይም፣ “የተደበቀ ነገር” ወይም፣ “ያልታወቀ ነገር” ተብሎ መተርጎም ይችላል።