am_tw/bible/other/king.md

7 lines
381 B
Markdown

# ንጉሥ
ንጉሥ የአንድ ነጻ ከተማ፣ መንግሥት ወይም አገር መሪ ነው።
* አንዳንዴ አንድ ሰው ንጉሥ የሚሆነው ንጉሣቸው እንዲሆን የተወሰኑ ሰዎች ቡድን ሲመርጠው ነው።
* አንዳንዴ በእርሱ ቦታ ንጉሥ ለመሆን በማሰብ ሰዎች ንጉሥን ይገድላሉ።