# ንጉሥ ንጉሥ የአንድ ነጻ ከተማ፣ መንግሥት ወይም አገር መሪ ነው። * አንዳንዴ አንድ ሰው ንጉሥ የሚሆነው ንጉሣቸው እንዲሆን የተወሰኑ ሰዎች ቡድን ሲመርጠው ነው። * አንዳንዴ በእርሱ ቦታ ንጉሥ ለመሆን በማሰብ ሰዎች ንጉሥን ይገድላሉ።