am_tw/bible/other/iyahweh.md

6 lines
354 B
Markdown

# እኔ፣ ያህዌ
ብዙውን ጊዜ ብሉይ ኪዳን ውስጥ እግዚአብሔር ስለ ራሱ ሲናገር በተውላጠ ስም ከመጠቀም ይልቅ፣ በራሱ መጠሪያ ስም ይጠቀማል።
* ለምሳሌ፣ “እኔን አክብሩ” ከማለት ይልቅ፣ “እግዚአብሔርኝ አክብሩ” ይላል።