am_tw/bible/other/imitate.md

7 lines
566 B
Markdown

# መምሰል፣ አምሳል
እርስ በርስ የሚመሳሰሉ ሰዎች ወይም ነገሮች እርስ በርስ የሚጋሩዋቸው ነገሮች ይኖሯቸዋል።
* አንድን ነገር፣ “መምሰል” ከዚያ ነገር ጋር አንድ መሆን፣ የጋራ የሆኑ ባሕርያትን መካፈል ማለት ነው።
* ሰዎች በእግዚአብሔር “አምሳል” ተፈጥረዋል፣ ያም ማለት በእርሱ መልክ ተፈጥረዋል። የእርሱ ዐይነት ባሕርያት አላቸው ማለት ነው፥