# መምሰል፣ አምሳል እርስ በርስ የሚመሳሰሉ ሰዎች ወይም ነገሮች እርስ በርስ የሚጋሩዋቸው ነገሮች ይኖሯቸዋል። * አንድን ነገር፣ “መምሰል” ከዚያ ነገር ጋር አንድ መሆን፣ የጋራ የሆኑ ባሕርያትን መካፈል ማለት ነው። * ሰዎች በእግዚአብሔር “አምሳል” ተፈጥረዋል፣ ያም ማለት በእርሱ መልክ ተፈጥረዋል። የእርሱ ዐይነት ባሕርያት አላቸው ማለት ነው፥