am_tw/bible/other/household.md

7 lines
662 B
Markdown

# ቤተሰብ
“ቤተ ሰብ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የቤተ ሰብ አባሎችንና ያሉዋቸውን አገልጋዮች ጨምሮ አንድ ቤት ውስጥ አብረው የሚኖሩ ሰዎችን ሁሉ ነው።
* አንድ ሰው ቤተ ሰብ የሚያስተዳድር ከሆነ በንብረት ላይ ኀላፊ እንደ መሆን ሁሉ እዚያ ያሉ አገልጋዮች መምራትንም ይመለክታል።
* አንዳንዴ፣ “ቤተ ሰብ” ቀዳሚ አባቶችንና ዘሮችን ጨምሮ የቤተ ሰቡን ሁሉ የዘር ሐረግ ምሳሌያዊ በሆነ መልኩ ማመልከት ይችላል።