# ቤተሰብ “ቤተ ሰብ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የቤተ ሰብ አባሎችንና ያሉዋቸውን አገልጋዮች ጨምሮ አንድ ቤት ውስጥ አብረው የሚኖሩ ሰዎችን ሁሉ ነው። * አንድ ሰው ቤተ ሰብ የሚያስተዳድር ከሆነ በንብረት ላይ ኀላፊ እንደ መሆን ሁሉ እዚያ ያሉ አገልጋዮች መምራትንም ይመለክታል። * አንዳንዴ፣ “ቤተ ሰብ” ቀዳሚ አባቶችንና ዘሮችን ጨምሮ የቤተ ሰቡን ሁሉ የዘር ሐረግ ምሳሌያዊ በሆነ መልኩ ማመልከት ይችላል።