am_tw/bible/other/holycity.md

7 lines
545 B
Markdown

# ቅድስት ከተማ
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ቅድስት ከተማ” የሚያመለክተው የኢየሩሳሌም ከተማን ነው።
* በመጨረሻው ዘመን ቅድስት ከተማ የምትሆነው እግዚአብሔር በሕዝቡ መከከል የሚኖርባት አዲሲቱ ሰማያዊት ኢየሩሳሌም ናት።
* ይህን ሐረግ በተቀረው ትርጕም ውስጥ “ቅዱስ” እና፣ “ከተማ” ለሚለው ጥቅም ላይ በዋሉት ቃሎች መተርጎም ይቻላል።