860 B
860 B
መከር
“መከር” የሚለው ቃል እህል፣ ፍራፍሬ ወይም አትክልት መሰብሰብን ያመለክታል።
- በመደበኛ ደረጃ የመከር ጊዜ የሚመጣው እህል ፍሬ ሲያፈራ ነው።
- እስራኤላውያን፣ “የመከር በዓል” ወይም፣ “የመሰብሰብ በዓል” የሚሉት በዓል ነበራቸው። ከመሰበሰበው እህል፣ አትክልት ወይም ፍራፍሬ የመጀመሪያውን ለእርሱ እንዲሰጡ እግዚአብሔር እስራኤላውያንን አዝዞአል።
- በምሳሌያዊ አነጋገር፣ “መከር” የሚለው ቃል በኢየሱስ ያመኑ ሰዎችን ያመለክታሉ፣ ወይም መንፈሳዊ ዕድገትን ያመለክታል።
- መከር መንፈሳዊ ባሕርያትን ይወክላል።