am_tw/bible/other/harvest.md

9 lines
860 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መከር
“መከር” የሚለው ቃል እህል፣ ፍራፍሬ ወይም አትክልት መሰብሰብን ያመለክታል።
* በመደበኛ ደረጃ የመከር ጊዜ የሚመጣው እህል ፍሬ ሲያፈራ ነው።
* እስራኤላውያን፣ “የመከር በዓል” ወይም፣ “የመሰብሰብ በዓል” የሚሉት በዓል ነበራቸው። ከመሰበሰበው እህል፣ አትክልት ወይም ፍራፍሬ የመጀመሪያውን ለእርሱ እንዲሰጡ እግዚአብሔር እስራኤላውያንን አዝዞአል።
* በምሳሌያዊ አነጋገር፣ “መከር” የሚለው ቃል በኢየሱስ ያመኑ ሰዎችን ያመለክታሉ፣ ወይም መንፈሳዊ ዕድገትን ያመለክታል።
* መከር መንፈሳዊ ባሕርያትን ይወክላል።