am_tw/bible/other/disgrace.md

12 lines
1.1 KiB
Markdown

# መዋረድ፥ ውርደት
“መዋረድ” ክብርንና ተቀባይነት ማጣትን ያመለክታል።
* አንድ ሰው ኃጢአት ካደረገ ውርድትና ክብርን ማጣት ያስከትልበታል።
* “ውርደት” መጥፎ ሥራን ወይም ያንን ያደረገውን ሰው ያመለክታል።
* አንዳንድ ጊዜ መልካም ያደረጉ ሰዎች ላይ ውርደት ወይም እፍረት የሚያስከትል ነገር ይደረግባቸዋል።
* ለምሳሌ የኢየሱስ መስቀል ላይ መሞት የውርደት አሟሟት ነበር። እንዲህ ያለ ውርደት የደረሰበት ኢየሱስ መጥፎ ነገር በማድረጉ አልነበረም።
* ውርደት የሚለውን ቃል አሳፋሪ ወይም፣ “ክብር የሚነፍግ” ብሎ መተርጎም ይቻላል።
* ሐሰተኛ አማልክት በማምለካቸውና ክፉ በማድረጋቸው እስራኤላውያን ያህዌን አዋርደዋል።
* ኢየሱስ አጋንንት ያደሩበት ሰው እንደ ሆነ በመናገር አይሁድ እርሱን አዋርደዋል።