am_tw/bible/other/devastated.md

8 lines
791 B
Markdown

# ማውደም፣ ውድመት
“ማወደም” ወይም፣ “ውድመት” የተባለው ቃል ንብረትን፣ ምድርን ወይም ሌላ ጠቃሚ ነገርን ጨርሶ ማጥፋትን ያመለክታል። ብዙውን ጊዜ በዚያ ምድር የሚኖሩ ሰዎችን መቆጣጠርን ወይም ጨርሶ ማጥፋትንም ይጨምራል።
* ቃሉ የሚያመለክተው በከፍተኛ ደረጃ የተፈጸመ ጥፋትን ነው።
* ለምሳሌ እዚያ ይኖሩ ከነበሩ ሰዎች ኀጢአት የተነሣ እግዚአብሔር የሰዶም ከተማን በማውደም ሕዝቡን ቀጣ።
* “ውድመት” የተሰኘው ቃል ትጣትን ወይም ጥፋትን ተከትሎ የሚመጣ ታላቅ ሐዘንንም ይጨምራል።