897 B
897 B
አጥፊ
ቃል በቃል ሲወስድ፣ “አጥፊ” የሚለው ቃል፣ “የሚያጠፋ ሰው” ማለት ነው።
- ይህ ቃል ብሉይ ኪዳን ውስጥ ብዙውን ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለው ወራሪ ሠራዊት እንደሚያደርገው ሌላውን ሕዝብ የሚያጠፋ ለማለት ነው።
- የግብፃውያንን በኩር ወንዶች እንዲገድል እግዚአብሔር የላከው መልአክ፣ “የበኩር ልጆችን የሚያጠፋ” ተብሎ ተጠርቷል።
- ከዮሐንስ ራእይ እንደምንመለከተው በመጨረሻው ዘመን ሰይጣን ወይም ርኩሳን መናፍስት፣ “አጥፊ” ተብለዋል። “አጥፊው” እርሱ ራሱ ነው፤ ምክንያቱም የእርሱ ዓላማ እግዚአብሔር የፈጠረውን ሁሉ ማጥፋትና ማበላሸት ነው።