am_tw/bible/other/castout.md

645 B
Raw Permalink Blame History

ማውጣት፣ ማባረር

አንድ ነገር ወይም አንድን ሰው፣ “ማውጣት” ወይም፣ “ማባረር” ያ ነገር ወይም ሰው ከዚያ እንዲሄድ ማስገደድ ማለት ነው።

  • “ማውጣት” “መወርወር፣ መጣል” ከተሰኘው ጋር ተመሳሳይ ነው። መረብ መጣል፣ መረቡን ባሕር ውስጥ መወርወር ማለት ነው።
  • ምሳሌያዊ በሆነ መልኩ አንድን ሰው፣ “ማውጣት” ወይም፣ “ማባረር” ያ ሰው እዚያ እንዳይኖር መከልከል ወይም ማስገደድ ማለት ነው።