# ማውጣት፣ ማባረር አንድ ነገር ወይም አንድን ሰው፣ “ማውጣት” ወይም፣ “ማባረር” ያ ነገር ወይም ሰው ከዚያ እንዲሄድ ማስገደድ ማለት ነው። * “ማውጣት” – “መወርወር፣ መጣል” ከተሰኘው ጋር ተመሳሳይ ነው። መረብ መጣል፣ መረቡን ባሕር ውስጥ መወርወር ማለት ነው። * ምሳሌያዊ በሆነ መልኩ አንድን ሰው፣ “ማውጣት” ወይም፣ “ማባረር” ያ ሰው እዚያ እንዳይኖር መከልከል ወይም ማስገደድ ማለት ነው።