am_tw/bible/other/biblicaltimeweek.md

8 lines
902 B
Markdown

# የመጽሐፍ ቅዱስ ጊዜ፤ ሳምንት
ሳምንት ሰባት ቀኖች ያሉት ጊዜ ነው።
* በአይሁድ አቆጣጠር ስልት መሠረት ሳምንት የሚጀምረው ፀሐይ ቅዳሜ ከጠለቀችበት ጊዜ ይጀምርና በሚቀጥለው ቅዳሜ ፀሐይ እስከጠለቀችበት ጊዜ ይጀምርና በሚቀጥለው ቅዳሜ ፀሐይ እስከምትጠልቅበት ድረስ ያለው ጊዜ ነው፥
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንዳንዴ፣ “ሳምንት” የሚለው ቃል ምሳሌያዊ በሆነ መልኩ ሰባት የጊዜ ክፍሎችን ለማመልከት ጥቅም ላይ ይውላል፤ ለምሳሌ ሰባት ዓመት።
* “የሳምንቶች በዓል” ከፋሲካ ሰባት ሳምንት በኋላ የሚመጣ የመከር ጊዜ በዓል ነው። በዓለ ሃምሳ ተብሎም ይጠራል።