|
# ስቃይ
|
|
|
|
‘’ስቃይ” የሚለው ቃል ከባድ ህመምን ወይም ጭንቀትን ያመለክታል።
|
|
|
|
* ስቃይ ሲባል አካላዊ ወይም ስሜታዊ ሕመም ወይም ጭንቀት ሊሆን ይችላል፤
|
|
* ብዙውን ጊዜ ከባድ ስቃይ ወስጥ ያሉ ሰወች ያንን ራ ሁኔታቻው ላይ ያሳዩታል፤
|
|
* ለምሳል ከባድ ሕመም ወይም ስቃይ ውስጥ ያለ ሰው ጥርሱን ይነክስ ወይም ይጮህ ይሆናል።
|
|
* “ስቃይ” የሚለው ቃል ስሜታዊ ጭንቀት ወይም “ጥልቅ ሃዘን”ወይም ጽኑ ህመም ተብሎ መተርጎም ይቻላል።
|