# ስቃይ ‘’ስቃይ” የሚለው ቃል ከባድ ህመምን ወይም ጭንቀትን ያመለክታል። * ስቃይ ሲባል አካላዊ ወይም ስሜታዊ ሕመም ወይም ጭንቀት ሊሆን ይችላል፤ * ብዙውን ጊዜ ከባድ ስቃይ ወስጥ ያሉ ሰወች ያንን ራ ሁኔታቻው ላይ ያሳዩታል፤ * ለምሳል ከባድ ሕመም ወይም ስቃይ ውስጥ ያለ ሰው ጥርሱን ይነክስ ወይም ይጮህ ይሆናል። * “ስቃይ” የሚለው ቃል ስሜታዊ ጭንቀት ወይም “ጥልቅ ሃዘን”ወይም ጽኑ ህመም ተብሎ መተርጎም ይቻላል።