am_tw/bible/other/administration.md

7 lines
864 B
Markdown

# አስተዳደር፣አስተዳዳሪ
“አስተዳደር” እና “አስተዳዳሪ” የተሰኙት ቃሎች የአንድ አገር ሰዎች ሥርዓት ባለው መንገድ እንዲኖሩ መምራትን ወይም ማስተዳደርን ያመለክታል።
* ዳንኤልና ሌሎች ሦስት አይሁዳውያን ወጣቶች በተወሰኑ የባቢሎን ክልሎች አስተዳዳሪዎች ፥ወይም የመንግሥት ባለ ሥልጣናት፣ እንዲሆኑ ተሹመው ነበር
* አዲስ ኪዳን ውስጥ “አስተዳደር” የተሰኘው ቃል ከመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች አንዱን ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሏል ሕንፃዎችና ሌሎች ንብረቶች እንደ መቆጣጠርና መጠበቅ ሁሉ ሰዎችን መምራትና ማስተዳደርም ይችላል።