864 B
864 B
አስተዳደር፣አስተዳዳሪ
“አስተዳደር” እና “አስተዳዳሪ” የተሰኙት ቃሎች የአንድ አገር ሰዎች ሥርዓት ባለው መንገድ እንዲኖሩ መምራትን ወይም ማስተዳደርን ያመለክታል።
- ዳንኤልና ሌሎች ሦስት አይሁዳውያን ወጣቶች በተወሰኑ የባቢሎን ክልሎች አስተዳዳሪዎች ፥ወይም የመንግሥት ባለ ሥልጣናት፣ እንዲሆኑ ተሹመው ነበር
- አዲስ ኪዳን ውስጥ “አስተዳደር” የተሰኘው ቃል ከመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች አንዱን ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሏል ሕንፃዎችና ሌሎች ንብረቶች እንደ መቆጣጠርና መጠበቅ ሁሉ ሰዎችን መምራትና ማስተዳደርም ይችላል።