am_tw/bible/names/zebulun.md

533 B
Raw Permalink Blame History

ዛብሎን

ዛብሎን የያዕቆብና የልያ የመጨረሻ ልጅ ሲሆን፣ ከአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች የአንዱ ስም ነበር።

  • ለዛብሎን ነገድ የተሰጠው ርስት ከሙት ባሕር በስተ ምዕራብ ያለው አካባቢ ላይ ነበር።
  • አንዳንዴ ዛብሎን ይህ ነገድ የነበረበትን ቦታ ለማመልከትም ጥቅም ላይ ይውላል።
  • “ዛብሎን” “የላቀ፣ ከፍ ያለ” ማለት ነው።