# ዛብሎን ዛብሎን የያዕቆብና የልያ የመጨረሻ ልጅ ሲሆን፣ ከአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች የአንዱ ስም ነበር። * ለዛብሎን ነገድ የተሰጠው ርስት ከሙት ባሕር በስተ ምዕራብ ያለው አካባቢ ላይ ነበር። * አንዳንዴ ዛብሎን ይህ ነገድ የነበረበትን ቦታ ለማመልከትም ጥቅም ላይ ይውላል። * “ዛብሎን” – “የላቀ፣ ከፍ ያለ” ማለት ነው።