am_tw/bible/names/thomas.md

8 lines
621 B
Markdown

# ቶማስ
ቶማስ ደቀ መዛሙርቱ እንዲሆኑ ኢየሱስ ከመረጣቸው ሰዎች አንዱ ነበር (ሐዋርያት ተብለዋል)።
* የቶማስ ሌላው ስም ዳዲሞስ ሲሆን፣ ትርጕሙ፣ “መንታ” ማለት ነው።
* ቶማስ የኢየሱስን ቁስል በዓይኑ ካላየና በእጁም ካልዳሰሰ ከሞት መነሣቱን እንደማያምን በመናገሩ ይታወቃል።
* ወደ አብ የሚያደርሰውን መንገድ እንዴት ማወቅ እንደሚቻል እንዲነግረው ኢየሱስን የጠየቀ ቶማስ ነበር።