am_tw/bible/names/terah.md

7 lines
548 B
Markdown

# ታራ
ታራ የኖኅ ልጅ የሴም ዘር ነው። የአብርሃም፣ የናኮርና የካራን አባት ነበር።
* ታራ ከልጁ ከአብርሃም፣ ከወንድሙ ልጅ ከሎጥና ከአብራም ሚስት ሦራ ጋር ወደ ምድረ ከነዓን ለመሄድ ዑር የነበረውን ቤቱን ትቶ ወጥቶ ነበር።
* ወደ ከነዓን እየህዱ እያለ በሜስፖታሚያ ባለችው ካራን አጭር ቆይታ አድርገው ነበር፤ ታራ በ205 ዓመቱ በካራን ሞተ።