am_tw/bible/names/tarshish.md

9 lines
928 B
Markdown

# ተርሴስ
ተርሴስ የኖኅ ልጅ የያፌት ልጅ ልጅ ስም ነው
* ነቢዩ ዮናስ ወደ ተርሴስ እየተጓዘ በነበረ መርከብ በመሳፈር እግዚአብሔር ካዘዘው ተግባር ማምለጥ ሞከረ
* ተርሴስ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰ የወደብ ከተማ ነበር፤ ትክክለኛ ቦታው የት እንደሆነ ግን አይታወቅም። አንዳንዶች ካርቴጅን ወይም ከእስራኤል ርቀው ያል የፊንቃውያን ከተማን እንደሚያመለክት ያስባሉ
* ንጉሥ ሰሎሞን በጣም ሀብታም ከነበረችው ተርሴስ ጋር የንግድ ልውውጥ ያደርግ ነበር
* ወደ ነነዌ እንዲሄድ እግዚአብሔር ዮናስን ሲያዝዘው እርሱ ወደ ተርሴስ እያመራች የነበረች መርከብ ተሳፍሮ ወደ ኢዮጴ ሄደ