am_tw/bible/names/sodom.md

8 lines
838 B
Markdown

# ሰዶም
ሰዶም የአብርሃም ወንድም ልጅ ከሚስቱና ከልጆቹ ጋር ይኖርበት የነበረ ከከነዓን በስተ ደቡብ አካባቢ ያለ ከተማ ነበር
* ሰዶም አካባቢ ያለው ምድር ውሃ የሞላበት ለም መሬት ነበር፤ መጀመሪያ ከነዓን በሰፈረ ጊዜ ሎጥ ለመኖር የመረጠው እዚያ ነበር
* ሰዶምና በአካባቢው የነበረው በጎሞራ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ለፈጸሙት ክፉ ሥራ ቅጣት እንዲሆን ሙሉ በሙሉ በመደምሰሳቸው የዚህ ከተማ ትክክለኛ ቦታ አይታወቅም
* የሰዶምና የገሞራ ሰዎች በጣም የሚታወቁበት ኅጢአት ወንድ ከወንድ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ ነበር