# ሰዶም ሰዶም የአብርሃም ወንድም ልጅ ከሚስቱና ከልጆቹ ጋር ይኖርበት የነበረ ከከነዓን በስተ ደቡብ አካባቢ ያለ ከተማ ነበር * ሰዶም አካባቢ ያለው ምድር ውሃ የሞላበት ለም መሬት ነበር፤ መጀመሪያ ከነዓን በሰፈረ ጊዜ ሎጥ ለመኖር የመረጠው እዚያ ነበር * ሰዶምና በአካባቢው የነበረው በጎሞራ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ለፈጸሙት ክፉ ሥራ ቅጣት እንዲሆን ሙሉ በሙሉ በመደምሰሳቸው የዚህ ከተማ ትክክለኛ ቦታ አይታወቅም * የሰዶምና የገሞራ ሰዎች በጣም የሚታወቁበት ኅጢአት ወንድ ከወንድ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ ነበር