am_tw/bible/names/sinai.md

8 lines
478 B
Markdown

# ሲና፣ የሲና ተራራ
ሲና በአሁኑ ዘመን የሲና ፔኔንሱላ ተብሎ በሚጠራው ደቡባዊ ክፍል የሚገኝ ተራራ ስም ነው
* ከግብፅ ወደ ተስፋው ምድር ሲጓዙ እስራኤላውያን ወደ ሲና ተራራ መጥተው ነበር
* የሲና ተራራ በጣም ሰፉ ዐለታማ በረሐ ነው
* እግዚአብሔር ለሙሴ አሥሩን ትእዛዞች የሰጠው በሲና ተራራ ነበር