# ሲና፣ የሲና ተራራ ሲና በአሁኑ ዘመን የሲና ፔኔንሱላ ተብሎ በሚጠራው ደቡባዊ ክፍል የሚገኝ ተራራ ስም ነው * ከግብፅ ወደ ተስፋው ምድር ሲጓዙ እስራኤላውያን ወደ ሲና ተራራ መጥተው ነበር * የሲና ተራራ በጣም ሰፉ ዐለታማ በረሐ ነው * እግዚአብሔር ለሙሴ አሥሩን ትእዛዞች የሰጠው በሲና ተራራ ነበር