This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
RPP
/
am_tw
Watch
9
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
master
am_tw
/
bible
/
names
/
seaofgalilee.md
510 B
Raw
Permalink
Blame
History
የገሊላ ባሕር
የገሊላ ባሕር ምሥራቃዊ እስራኤል ያለ ሐይቅ ነው። የገሊላ ባሕር በዮርዳኖስ ወንዝ ውስጥ ወደ ደቡብ ከዚያም ወደ ሙት ባሕር ይፈስሳል።
የቅፍርናሆምና የቤተሳይዳ ከተሞች ገሊላ ባሕር አጠገብ ነበሩ
የገሊላ ባሕር ሌሎች ስሞች፣ የጥብርያዶስ ባሕር፣ ጌንሳሬጥ ባሕርና የጌንሳሬጥ ሐይቅ የተሰኙ ናቸው