# የገሊላ ባሕር የገሊላ ባሕር ምሥራቃዊ እስራኤል ያለ ሐይቅ ነው። የገሊላ ባሕር በዮርዳኖስ ወንዝ ውስጥ ወደ ደቡብ ከዚያም ወደ ሙት ባሕር ይፈስሳል። * የቅፍርናሆምና የቤተሳይዳ ከተሞች ገሊላ ባሕር አጠገብ ነበሩ * የገሊላ ባሕር ሌሎች ስሞች፣ የጥብርያዶስ ባሕር፣ ጌንሳሬጥ ባሕርና የጌንሳሬጥ ሐይቅ የተሰኙ ናቸው