am_tw/bible/names/rimmon.md

8 lines
798 B
Markdown

# ሪሞን
ሪሞን የአንድ ሰው እና መጽሐፍ ቅዱስ የሚጠቅሳቸው ጥቂት ቦታዎች ስም ነው። ሪሞን የሚባል ጣዖትም ነበር። ቃል በቃል ትርጉሙ፣ “ሮማን” ማለት ነው።
* ሮሞት ዛብሎን ውስጥ በሚገኘው በአሮት ከተማ ይኖር የነበረ ብንያማዊ ነው። የዚህ ሰው ልጆች ኢያቡስቴ የሚባለውን አንካሳ የዮናታን ልጅ ገድለዋል።
* ሪሞን በደቡባዊው የይሁዳ አካባቢ የነበረች ከተማ ነች። የሪሞት ዐለት ብንያማውያን ከመገደል ያመለጡበት መደበቂያ ቦታ ነበር።
* ሪሞት ፌሬዝ የይሁዳ ምድረ በዳ ውስጥ ያልታወቀ ቦታ ነው።