am_tw/bible/names/manofgod.md

7 lines
552 B
Markdown

# የእግዚአብሔር ሰው
የእግዚአብሔር ሰው የተሰኘው ፈሊጣዊ አነጋገር የያህዌ ነቢይ በአክብሮት የሚጠራበት ቃል ነው።
* ብዙዎቹ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በዚህ የክብር መጠሪያ ተጠርተዋል።
* ይህ ሐረግ፣ “የእግዚአብሔር የሆነ ሰው” ወይም፣ “እግዚአብሔር የመረጠው ሰው” ወይም፣ “እግዚአብሔርን የሚያገለግል ሰው” ተብሎ መተርጎም ይችላል።