am_tw/bible/names/kedesh.md

7 lines
477 B
Markdown

# ቃዴስ
ቃዴስ ወደ ምድር ከነዓን በገቡ ጊዜ እስራኤላውያን የወሰዷት ከነዓናዊ ከተማ ነበረች።
* ቃዴስ ትገኝ የነበረው ከእስራኤል ክፍል ሰሜናዊ ክፍል ሲሆን. ለንፍታሌም ነገድ ተሰጥታ ነበር።
* ቃዴስ መጠጊያ ከተማ የተለየች ነበረች፣ ሌዋውያን ካህናት ይኖሩበት ከነበሩ ከተሞችም አንዷ ነበረች።