am_tw/bible/names/jeroboam.md

8 lines
1.1 KiB
Markdown

# ኢዮርብዓም
የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ከ900-910 ዓቅክ ገደማ የሰሜናዊው የእስራኤል መንግሥት የመጀመሪያው ንጉሥ ነበር። ኢዮርብዓም የሚባል ሌላው ንጉሥ የኢዮአስ ልጅ ሲሆን ከ120 ዓመት በኋላ እስራኤልን ገዝቷል። አንዳንዴ፣ “ቀዳማዊ ኢዮርብዓም” እና “ዳግማዊ ኢዮርብዓም” ይባላሉ።
* ከኢዮርብዓም በኋላ እስራኤልን የገዙ ንጉሦችም የእርሱን ክፉ ምሳሌ ተከትለዋል።
* ከ120 ዓመት በኋላ ኢዮርብዓም የሚባል ሌላ ንጉሥ የሰሜናዊው የእስራኤል መንግሥት ገዢ ሆነ። ይኸኛው ኢዮርብዓም የንጉሥ ኢዮአስ ልጅ ሲሆን የበፊቶቹ የእስራኤል ንጉሦች እንደነበሩት ሁሉ እርሱም በጣም ክፉ ነበር።
* ይህ ሁሉ ለእስራኤል ምሕረት በማድረጉ ምድሪቱን እንዲቆጣጠሩና ድንበራቸውን እንዲያሰፉ እግዚአብሔር ይኸኛውን ንጉሥ ኢዮርብዓም ረዳው።