|
# ኤርምያስ
|
|
|
|
ኤርምያስ በይሁዳ መንግሥት የእግዚአብሔር ነብይ ነበር።
|
|
|
|
* እንደ አብዛኞቹ ነብያት ሁሉ ኤርምያስ እግዚአብሔር በኀጢአታቸው ሕዝቡን እንደሚቀጣ ዘወትር ሕዝቡን ማስጠንቀቅ ነበረበት።
|
|
* ባቢሎን ኢየሩሳሌምን እንደምትይዝ ኤርምያስ ትንቢት ተናግሮ ነበር፤ ይህ ግን የይሁዳን ሕዝብ አስቆጣ። ስለዚህም እዚያው እንዲሞት ደረቅ ጉድጓድ ውስጥ ከተቱት። ይሁን እንጂ፣ የይሁዳ ንጉሥ ኤርምያስን ከጉድጓድ እንዲያወጡት አዘዘ።
|