am_tw/bible/names/houseofdavid.md

9 lines
772 B
Markdown

# የዳዊት ቤት
“የዳዊት ቤት” የተሰኘው ፈሊጣዊ አነጋገር የንጉሥ ዳዊትን ቤተ ሰብ ወይም ዘር ያመለክታል።
* ይህም፣ “የዳዊት ዘሮች” ተብሎ መተርጎም ይችላል።
* ኢየሱስ የመጣው ከዳዊት ዘር ስለ ነበር እርሱ፣ “የዳዊት ቤት” አካል ነው።
* አንዳንዴ፣ “የዳዊት ቤት” ወይም፣ “የዳዊት ቤተ ሰብ” ሲል የሚያመለክተው አሁንም በሕይወት ያሉ የዳዊት ቤተ ሰብ የሆኑ ሰዎችን ነው።
* ሌላ ጊዜ ይህ ሐረግ በጣም ጠቅለል ያለ ሲሆን፣ የሞቱትን ጨምሮ የእርሱ ዘር የሆኑትን ሁሉ ያመለክታል።