am_tw/bible/names/hoshea.md

8 lines
636 B
Markdown

# ሆሺያ (ሆሴዕ)
ሆሺያ (ሆሴዕ) በይሁዳ ነገሥታት በአካዝና በሕዝቅያስ ግዛት ዘመን ለዘጠኝ ዓመት የእስራኤል ንጉሥ ነበር።
* ሆሺያ (ሆሴዕ) ከኤፍሬም ነገድ የሆነ የነዌ ልጅ ነበር።
* እርሱንና ሌሎች አሥራ አንድ ሰዎች ምድረ ከንዓንን እንዲሰልሉ በላከው ጊዜ ሙሴ ይሆሺያን (ሆሴዕን) ስም ኢያሱ ወደሚል ለወጠው።
* ሙሴ ከሞተ በኋላ ምድረ ከነዓንን እንዲወርሱ የእስራኤልን ሕዝብ የመራው ኢያሱ ነበር።