|
# ኬብሮን
|
|
|
|
ኬብሮን ከኢየሩሳሌም ደቡብ 20 ማይሎች ርቀት ላይ ያለች ከፍታ ያለው ዐለታማ ኮረብታላይ የምትገኝ ከተማ ናት።
|
|
|
|
* ከተማዋ የተመሠረተችው በ2000 ዓቅክ ገደማ በአብራም ዘመን ነበር የብሉይ ኪዳን ታሪክ ውስጥ ብዙ ጊዜ ተጠቅሳለች።
|
|
* ንጉሥ ዳዊት ሕይወት ውስጥ ኬብሮን በጣም አስፈላጊ ድርሻ አላት። አቤሴሎምን ጨምሮ፣ ከልጆቹ ጥቂቱ የተወለዱት እዚያ ነበር።
|
|
* 70 ዓ.ም. ላይ ከተማዋ በሮማውያን ተደምስሳለች።
|