am_tw/bible/names/hamor.md

7 lines
463 B
Markdown

# ኤሞር
ኤሞር አይሁዳዊ ያልነበረ የያዕቆብ ጎረቤት የነበረ ሰው ነው።
* ሚስቶቹንና ልጆቹን ይዞ ያዕቆብ ወደ ትውልድ አገሩ ከተመለሰ በኋላ ለቤተ ሰቡ መቃብር የሚሆን መሬት ከኤሞር ልጆች ገዛ።
* የኤሞር ልጅ ሴኬም የያዕቆብን ልጅ ዲናን ደፈራት፤ ወንድሞቿም ኤሞርንና ቤተ ሰቡን ተበቀሉ።