# ኤሞር ኤሞር አይሁዳዊ ያልነበረ የያዕቆብ ጎረቤት የነበረ ሰው ነው። * ሚስቶቹንና ልጆቹን ይዞ ያዕቆብ ወደ ትውልድ አገሩ ከተመለሰ በኋላ ለቤተ ሰቡ መቃብር የሚሆን መሬት ከኤሞር ልጆች ገዛ። * የኤሞር ልጅ ሴኬም የያዕቆብን ልጅ ዲናን ደፈራት፤ ወንድሞቿም ኤሞርንና ቤተ ሰቡን ተበቀሉ።