am_tw/bible/names/ham.md

7 lines
650 B
Markdown

# ካም
ካም ብሉይ ኪዳን ውስጥ ከተጠቀሱት ሦስቱ የኖኅ ልጆች ሁለተኛው ነው።
* ምድርን ሁሉ አዳርሶ በነበረው ታላቅ ጎርፍ ጊዜ፣ ካምና ወንድሞቹ ከሚስቶቻቸው ጋር ከኖኅ ጋር መርከቡ ውስጥ ነበሩ።
* ከጎርፉ በኋላ ካም አባቱ ኖኅን እንደሚገባ ያላከበረበት ጊዜ ነበር። ከዚህም የተነሣ ኖኅ የካምን ልጅ ከነዓንንና ዘሮቹን ሁሉ ረገመ፤ እነዚህ የከነዓን ዘሮች የኋላ ኋላ ከነዓናውያን በመባል የታወቁት ናቸው።