am_tw/bible/names/haggai.md

7 lines
399 B
Markdown

# ሐጌ
ሐጌ እስራኤል ከባቢሎን ምርኮ ከተመለሱ በኋላ የነበረ የይሁዳ ነቢይ ነበር።
* ሐጌ ትንቢት እየተናገረ በነበረበት ዘመን ይሁዳን እየገዛ የነበረው ንጉሥ ዖዝያን ነበር።
* ሐጌ እንደ ገና ቤተ መቅደሱን መሥራት እንዲጀምሩ አይሁድን አበረታታ።