am_tw/bible/names/gibeon.md

8 lines
630 B
Markdown

# ገባኦን፣ ገባኦናውያን
ገባኦን፣ ገባኦናውያን የሚኖሩባት ምድረ ከነዓን ውስጥ የነበረች ከተማና አካባቢ ናት።
* “ገባኦናዊ” ገባኦን በሚባለው አካባቢ የሚኖር ሰው ማለት ነው።
* እስራኤላይውና ኢያሪኮን መደምሰሳቸውን ሲሰሙ ገባኦናውያን ፈሩ። ስለዚህም ወደ እስራኤላውያን መጥተው የሩቅ አገር ሰዎች መሆናቸውን ተናገሩ።
* እስራኤላውያን ከገባኦናውያን ጋር ውል ስላደረጉ አላጠፏቸውም